banner

ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ከ19 አመት የኖርዌይ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገሩ ተመለሰ።

#FastMereja
ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ ከ19 አመት የኖርዌይ ቆይታ በኋላ ዛሬ ነሃሴ 23/2016 ዓ.ም ወደ ሀገሩ መመለሱን ከኢትዮጲካሊንክ ፋስት መረጃ ሰምቷል።

በ1990ዎቹ ተወዳጅ የሆነው ድምፃዊው በኖርዌይ 19 አመት ቆይቶ ያቀረበው ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ አርቲስቱ ወደ ሀገሩ መመለሱን ኢትዮጲካሊንክ ዘግቧል።

የኖርዌይ መንግስት ከወራት በፊት በርካታ ኢትዮጵያንን ሀገሩን ለቀው እንዲወጡ ማለቱን መዘገባችን ይታወሳል።

Leave a Comment