banner

የስፖርት ጋዜጠኛ ሶፎኒያ እንየው እና ግርማቸው እንየው በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው “ቃጠሎ” ፕሮግራም ያሸነፉትን 50ሺህ ብ

የስፖርት ጋዜጠኛ ሶፎኒያ እንየው እና ግርማቸው እንየው በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው “ቃጠሎ” ፕሮግራም ያሸነፉትን 50ሺህ ብር በጎፋ እና በጎንደር መሬት መንሸራተት ለተጎዱት ወገኖች ቃል በገቡት መሰረት ብሩን ማስገባታቸውን ገለፁ።
#FastMereja




10 comments

Kasish Zň September 7, 2024 - 12:28 pm

እናመሰግናለን ❤🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️

Reply
Biruk Hailu September 7, 2024 - 12:30 pm

ድጋሚ ነው ወይስ

Reply
በዘላለም መውደድ ወዶኛል September 7, 2024 - 12:30 pm

ከኪሳቸው አውጥተው ሲረዱ ንገሩን አረሳነውም ኢሜጅ አይቀየርም 😝

Reply
Tarekegn Kebede Osisa Mandela September 7, 2024 - 12:31 pm

እናመስግናቿሃለን።♥️🙏

Reply
ጊዜ ለኩሉ September 7, 2024 - 12:31 pm

አቦ ይመቻቸው

Reply
Yared Bekele September 7, 2024 - 12:31 pm

EBS ነዋ ድጋፉን ያደረገው..

Reply
Kadar Kabiiraa September 7, 2024 - 12:34 pm

Inazih Alen Alen bayochi???

Reply
የወለኔ አርሶአደር ህብረት ፖርቲ _ወአህፓ September 7, 2024 - 12:35 pm

👍👍👍👍👍👍👍

Reply
የከተማሽ ልጅ ተሾመ ኃይሉ September 7, 2024 - 12:37 pm

በዶር አሸብር ምክንያት ያጡትን ስም በዚህ መልክ ለማደስ ያደረጉት ጥረት የሚያስመሰግን ነው

Reply
Solomon Tadesse September 7, 2024 - 12:38 pm

ሁለት ራፋ

Reply

Leave a Comment