banner

«በአሜሪካ ጠፉ የሚባሉት ውድ የሀገሬ ስፖርተኞች በሰው ሀገር መንገድ ጠፍቶባቸው ቢሆንስ? አይደለም በአሜሪካ በአዲስ አበባ ውስ

«በአሜሪካ ጠፉ የሚባሉት ውድ የሀገሬ ስፖርተኞች በሰው ሀገር መንገድ ጠፍቶባቸው ቢሆንስ? አይደለም በአሜሪካ በአዲስ አበባ ውስጥ እራሱ መንገድ ይጠፋል። ወገኖቻችን እንደወጡ እንዳይቀሩ ኮሚቴ ተዋቅሮ ሄደን ብንፈልጋቸው ባይ ነኝ!» ወ/ሪት ሄርመን ከቦሌ

10 comments

Prince Ýirgovski September 9, 2024 - 7:04 pm

ሀገሪቷም ኢሄን እድል ብታገኝ ጥላን ነው ምትጠፋው እንኳን እነሱ

Reply
Seble Seifu September 9, 2024 - 7:05 pm

በረከታቸው ይደርብን👏😜

Reply
Yaadasaa Lammaa September 9, 2024 - 7:06 pm

Really ???

Reply
Tsegaye Bitana September 9, 2024 - 7:06 pm

አዎ እኔ አባል ሆኜ ከኮሚቴ ጋር ሄጄ ለሀገሬ በመፈለግ አገለግላለሁ ።🙄😂

Reply
Hayat Nigus September 9, 2024 - 7:07 pm

የሚመለሱትን ታስረው በሽብርተኝነት ይጠየቁልን

Reply
ሄሉካ ቡና ማንቼ September 9, 2024 - 7:07 pm

ሄደን ብንፈልጋቸው የምትለዋ መስመር ተመችታኛለች እንደው በአዲስ አመት ይሁንባቹ ላኩኝና ልፈልጋቸው👏

Reply
ጌች ሐበሻ September 9, 2024 - 7:08 pm

እንኳን ደህና መጣሽ ሄርሚ ናፍቀሽን ነበር

Reply
Jermy T Bayera September 9, 2024 - 7:14 pm

Be Fikadegninet ene heje lefligachw😂😂😂

Reply
Mohe Muste September 9, 2024 - 7:15 pm

ወንድሜ አታስብ ምንም አይሆኑም ተዋቸው!!

Reply
Kamil Alabaw September 9, 2024 - 7:21 pm

ድንገት ተሳክቶ ይህ ኮሚቴ ቢዋቀር ስለ ቤንች ኮሚቴ ሃሳብ አይግባችሁ አለን

Reply

Leave a Comment