0
#FastMereja
እናት ባንክ ዛሬ መስከረም 14/2017 ዓ.ም በወ/ሮ ትዕግስት ካሳ መኖሪያ ቤት በመገኘት እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ካሉ በኋላ ለልጆቿ የትምህርት ቤት ወጪ ለመሸፈን እንዲሁም የእናት ለእናት ቤተሰባዊ የበዓል ስጦታ አበርክቷል። እናት ባንክ የተሟላ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት በተለይም የሴቶች ኢኮኖሚያዊ አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ ተነግሯል። 📷 FastMereja / ጥላሁን ደሳለኝ





6 comments
እግዚአብሔር ይስጣቸው 🙏🙏
Ftariy yestelen
ክብረት ይስጥልን
Tebarekuu
እግዚአብሔር ይስጣቹ ደስ ይላል
❤️❤️♥️🙏