banner

በቀን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ ተመረቀ። በመላ ሀገራችን ያሉ ተመሳ

በቀን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ኩንታል የማምረት አቅም ያለውን የለሚ ብሔራዊ የሲሚንቶ ፋብሪካ ተመረቀ። በመላ ሀገራችን ያሉ ተመሳሳይ ፋብሪካዎች ተደምረው የሚያመርቱትን ሃምሳ ከመቶ የሚያመርት ግዙፍ ፋብሪካ ነው።
#FastMereja





10 comments

Mahammi King Bati September 28, 2024 - 12:12 pm

👌Best leader in Ethiopia history 🔥
Jaabaadhu Dr 🇪🇹ሁሌም ለሀገርና እና ለህዝብ አለኝታ ነህ እናመሰግናለን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር Abichu 🙏

Reply
Dawit Butako September 28, 2024 - 12:13 pm

ሸገር ዳቦ ለምን ትዝ አለኝ🤔

Reply
Nudere Ethiopia September 28, 2024 - 12:13 pm

በርግጠኝነት ሲሚንቶ ይጨምራል እንጂ አይቀንስም ምክንያቱም ብልፅግና ስለሆነ የሚመራን

Reply
Abby Junior September 28, 2024 - 12:15 pm

ይበላ ይሆን?
ይጠጣ ይሆን?
አምርቶ እናየው ይሆን?
አንድ ወር አለችግር ይሰራ ይሆን?

ለፎቶ ከደረሰ …. በቃ ልጥፍ ነው 😂😂

Reply
Desed Maned September 28, 2024 - 12:16 pm

ቁጥር ላይ ደፋር ናችሁ ልበል። ቅድም it was reported 120k via Getu page. Now, increased by 30k, and became 150k😁😁😁😁🤔😂

Reply
ልዩ አይደል September 28, 2024 - 12:17 pm

አሪፍ 😍

Reply
Yasin Ali September 28, 2024 - 12:18 pm

Best leader

Reply
Wegene Yohannes September 28, 2024 - 12:18 pm

It’s Not About Its Size & Magnitude it’s all About Its Productivity & Future Progress Matters!

Reply
Merga Margaa September 28, 2024 - 12:20 pm

ምርቃት ብቻ🤣🤣🤣

Reply
Hawi Hawi September 28, 2024 - 12:20 pm

የኢትዮጵያ ኑሮ እንደሁ ያዉ ነዉ ይጨምራልጂ መቸም አይቀንስም

Reply

Leave a Comment