banner

ከ500 በላይ ቤተሰብ በማፍራት በአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ የሰፈሩት አባ ዳሉ ጃርሶ ማረፋቸዉ ተሰማ

#FastMereja I ከ500 በላይ ቤተሰብ በማፍራት በአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ የሰፈሩት አባ ዳሉ ጃርሶ ማረፋቸዉን የናነሰቦ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

የወረዳዉ አስተዳዳሪ አቶ ዑመር ቴና ለኦቢኤን ሳይበር ሚዲያ እንደተናገሩት የእድሜ ባለጸጋዉ አባ ዳሉ ጃርሶ ዊርቱ ማረፋቸዉን ገልጸዋል፡፡

ለወቅታዊ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ
📌 https://t.me/fastmereja
📌 https://t.me/fastmereja




8 comments

Yitayal Demissie October 22, 2024 - 7:30 am

ብሄር ሊመሰረት ነዋ🙄

Reply
Ermias Abera October 22, 2024 - 7:31 am

ነብስ ይማር
ለልጆቻቸው ክልል ይሰጣቸው

Reply
Z Emnegede Dan Natnael October 22, 2024 - 7:31 am

ዘርተው ነው በ*ተው ነው ይሄ ሁሉ

Reply
Naol Girma October 22, 2024 - 7:31 am

Yasazinal nebsachew begenet tiref💔😥

Reply
Amare Gebre October 22, 2024 - 7:32 am

ይዘውት ሄዱ 😋

Reply
Fevita Nigat October 22, 2024 - 7:32 am

በረከቶት ይድረስብን😁

Reply
Badhaadhaa Birhaanuu October 22, 2024 - 7:33 am

ጉድ በደጉ ዘመን ነዋ አሁን በዚህ ኑሮ ውድነት ኢሄን ማን ይሞክረዋል

Reply
Misganaw Mulugeta October 22, 2024 - 7:35 am

ነብስ ይማር!

Reply

Leave a Comment