banner

የMastewal Eyasu ፎቶዎች በHamer mart አማካኝነት ለሽያጭ ቀረቡ።

በመጀመሪያ ዙር አምስት ፎቶግራፎች ለሽያጭ ቀርበዋል። እና የወደዳችሁት ፎቶ ካለ እዘዙ እንዲሁ ለምትወዱት ሰዎ በስጦታ ገዝታችሁ ስጡ።

ሁሉ ፎቶግራፎች በባለቤቶች ፈቃድ የተነሱ ለማህበራዊ ሚዲያ እና ሌሎች ስራዎች እንደምትጠቀም ለሚመለከታቸው አሳውቃ የተሰሩ ናቸው።

☎ +251911543503





3 comments

Eliyas Getaye November 2, 2024 - 10:03 am

Mastewal Eyasu በርችልኝ እህቴ👏👏👏

Reply
Melaku Mele Yirgalem November 2, 2024 - 10:05 am

Mastewal Eyasu ትለያለሽኮ😍🤌

Reply
Dani G Plus November 2, 2024 - 10:12 am

የድምፃዊ ማስተዋል እያዩ ብዬ ያነበብኩት እኔ 🤔

Reply

Leave a Comment