banner

ከ50 አምታት በፊት የነበሩ ሚንስትሮቻችን አና የትምህርት ዝግጅታቸው:-

1. አክሊሉ ሀብተወልድ: ከሶርቦን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሩቅ (ማስተርስ);

2. ማሞ ታደሰ: ከፈረንሳይ አገር የሕግ ምሩቅ;

3. ሥዩም ሕረጎት: ከህርቫርድ ዩንቨርስቲ የሕግ ምሩቅ;

4. ከተማ ይፍሩ : ከዊስኮንሲን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ምሩቅ;

5. በላይ አባይ : የLondon School of Political Science and Economics ምሩቅ;

6. ልጅ አንዳልካቸው መኮንን : የኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ምሩቅ;

7. ልጅ ሚካኤል አምሩ: የኦክስፎርድ ዩንቨርስቲ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ምሩቅ;

8. ዶክተር ምናሴ ሀይሌ: ከኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ በሕህግ አና ፖሊቲካል ሳይንስ ምሩቅ (double degree!);

8. ይልማ ደሬሳ: የLondon School of Economics and Political Science ምሩቅ;

9. ደጃዝማች ዶክተር ዘውዴ ገብረስላሴ: ከኦክስፎርድ ዩንቨርስቲ የሕግ, ታሪክ አና ፖሊቲካ ሳይንስ ምሩቅ;

10. ቡልቻ ደመቅሳ: የLondon School of Economics and Political Science አንዲሁም Syracuae ዩንቨርስቲ ምሩቅ…

Via: ሞገስ ዘውዱ

8 comments

Ĵėmi Ŋėş Nes December 26, 2024 - 2:05 pm

ሀገር 7ኛ ጨ ላይ ሳትወድቅ በፊት 😭

Reply
ጥበብ ከጲላ ጦስ December 26, 2024 - 2:05 pm

ከአብይ የሚሻሉ ነበር በዛን ሰአት

Reply
ቴዎድሮስ ዳግም ተነሳ December 26, 2024 - 2:05 pm

እንዳልተማሩ ነበር የተነገረን

Reply
Tare TB Tare December 26, 2024 - 2:05 pm

እነዚህ የተማሩት ጠብቀው ያቆዩዋትን ሀገር ያልተማሩት አፈራረሱዋት

Reply
Misa Y Robe December 26, 2024 - 2:06 pm

Pls ያሁኖቹ 🤗🤲

Reply
Mãn Děfŕõt Eśű December 26, 2024 - 2:06 pm

ክቡር የሰላም ሎሬት ዶ/ር አብይ አህመድ የምድራችን ዲፓርትመንቶች ምሩቅ !! ባለምጡቅ አእምሮ 😂😂

Reply
Yosef Kinfe Asirat December 26, 2024 - 2:07 pm

የአኹኖቹ በተሰረቀ የምረቃ ወረቀት ተመረቅን ብለው ይኸው እነሱ የሠሯትን ሀገር ያፈርሳሉ።
ምድረ ደ*ቁርት 😭

Reply
Melese Abebe December 26, 2024 - 2:09 pm

ያሁኖቹ 🚶‍♂️🏃‍♂️

Reply

Leave a Comment