0
#FastMereja I የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ምስል በ3 ሚሊዮን ብር በጨረታ ተሸጠ። ምስሉ በሸነን ቢሾፍቱ ሆቴል ምርቃት ላይ ነው ለጨረታ የቀረበው።
#FastMereja I የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ምስል በ3 ሚሊዮን ብር በጨረታ ተሸጠ። ምስሉ በሸነን ቢሾፍቱ ሆቴል ምርቃት ላይ ነው ለጨረታ የቀረበው።
10 comments
Esu Erasu Be kumu yawetali ??
ማን ገዛው ያ የታሸገ ነዳጅ ሚጠቀመው (ሌሊሳ ፈይሳ ነው 🤔)
ለልጆች ማስፈራሪያ ይሆናል የተሸጠው 😊
ጥሎሽ መሆኑ ነው🫣🤔
ይገበዋል ምርጥ መሪ ነው ! እራሱ ገዛው አይደል ?
ዘመኑ የብርቅዬ እንስሳ ነው
ምስሉን ይዞ የቆሙ ምሰሎቺሳ አልተሸጡም ወይስ አንድ ላይ ነዉ 3 ሚሊዮን ያወጡት ?
እድለኛ አገኘው 😍
ዲሲ በቃ…ሺሜ…አንቺ..😂😂
የተረገመች ሀገር “ብሩ ግን አላነስም” ይህን እሚያደርግ ስውማ የለም ምን አልባት ………..