banner

በኮሪደር ልማት ምክንያት ከቅድስተ ማርያም ሰፈር በከፊል ከተነሱት መዓል ነኝ ወንድሜ ከጊዜ በኋላ ባጋጠመው የጤና መታወክ ከጸበ

በኮሪደር ልማት ምክንያት ከቅድስተ ማርያም ሰፈር በከፊል ከተነሱት መዓል ነኝ ወንድሜ ከጊዜ በኋላ ባጋጠመው የጤና መታወክ ከጸበል ወደቤት ከተመለሰ ጥቂት ወራት ነው ሆነም ሰፈር ፈርሶብን አያት49 ወደሚባለው ከገባን 15 ቀን ቢሆነን ነው እናም ወንድሜ አዳሙ ወይም ቢንያም በማያውቀው አገር ለትንሽ ከአይናችን ቢርቀን መመለሻው ጠፍቶበት ሊሆን ይችላል ከቤት ከወጣ 3 ቀኑ ሆነው እባክህ ይህን ወንድሜን የሚያውቀው ወይም ያየው ሊኖር ስለሚችል አጋራልኝ አመሰግናለሁ
0972108893
0922836573

4 comments

Tesfamariyam Beyene January 20, 2025 - 5:20 pm

ልክ ነው ህዝቡ በሙሉ በኮሪደር ምክንያት የተማሙ አሉ የሞቱም አሉ አረብዙ ነን እኔም አንዱ ነኝ

Reply
እውነት/Truth January 20, 2025 - 5:23 pm

የእድገት እና የብልፅግና ቱርፋት ነው።

Reply
Meryem Umer Umer January 20, 2025 - 5:44 pm

ሰዉን አሳብደዉ ማን ሊኖርበት ነዉ?

Reply
Eli January 20, 2025 - 5:48 pm

ለአቢይ ደውል

Reply

Leave a Comment