#FastMereja I ዛሬ ቦሌ ብራስ በዮድ አቢሲኒያ በኩል ኬኬር ህንፃ ላይ የሚገኘውን አንድ ትልቅ ስራ ጉብኝት አድርገን ነበር።
ዳማሪዮስ ፋሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ይባላል በአለም አቀፍ ሞዴል እና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ የተከፈተ ነው።
አለም አቀፍ ሞዴል እና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ ነዋሪነቷን ጣልያን ሀገር ያደረገች ሲሆን ባለፈው አመት በአዲስ አበባ ግዙፉን የፋሽን እና ቴክኖሎጂ ተቋም ለመክፈት ለአንድ አመት ትምህርት ቤቱን ስታደራጅ ቆይታ እነሆ አሁን ስራው ተጠናቆ ሊከፈት ደርሷል።
በ1300 ካሬ ላይ ያረፈው ተቋሙ ለማደረጀት አንድ አመት የፈጀ ሲሆን በርካታ ሚሊዮን ብሮች ወጪ እንደሆነበት ተመልክተናል።
ዳማሪዮስ የሚያስተምራቸው ተማሪዎች የስራ እድል በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ የስራ እድል የሚመቻችላቸው ሲሆን በፋሽን ዲዛይን፣ በአይቲ እና በሜካፕ ትምህርት እንደሚሰጥ ሰምተናል።
በቀጣይ የመክፈቻ ስር ሰርዓት የሚኖረው ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎች ይዘን እንመጣለን።
አለም አቀፍ ሞዴል እና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ ከአለም አቀፉ Stay Up Aviation Institutes of Technology የኢትዮጵያ ባህል በዓለም እንዲታወቅ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራች በመሆኑ የክብር ዶክትሬት አበርክቶላታል።




10 comments
Arif new berci
በቃ እኔም እንደሷ እንድሆን ታሰልጥነኝ ግን በነፃ ከሆነ ነው ለግዜው እምከፍላት የለም
እኔ የቦለኩት ሰው በሙሉ ወይ ይሞታል ወይ በሀይል ይፈምሳል። በኮሮና ሰዓት የፌቡ አሪፍ ጓደኛዬ ነበረች ከዛ እንደ ማንኛውም ሐበሻ መጥገብ ስትጀምር …
Be serawa nw aydel alemakefanetwaa?
good job bigg upp🔥🔥🔥
Damarios Fashion & Technology Institute 🔥
😍💪💪
እንመጣለን 🙄
❤
አድራሻው የት ነው ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል መስፈርቱስ
ayiyaa yeelu!