0 #FastMereja I ዛሬ EBC ስለርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮት ዜና እረፍት የተነገረው ዜና የተሳሳተ ዜና ነው። ከቅድስት መንበር የሚወጣው መረዛን መሰረት በማድረግ እንደውም ዛሬ ከበፊት ቀናት በተሻለ ሁኔታ ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተው ነው ያደሩት። ስለዚህ ውድ ካቶሊካዊያን እህት ወንድሞቼ አትደናገጡ። ለወደፊቱ ግን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮት በተመለከተ ከቅድስት መንበር ቫቲካን የሚወጡ መረጃዎችን ብቻ ተከታተሉ።
10 comments
የቱ ኢቢሲ የኛው 🤭?
ደንቀራ የሆነ ሚዲያ።
ትንሽ ከቆየን ሞተው ነበር ተነስተዋል ይሉናል
እንዴ😂😂😂😂
Also BBC motewal beluwal eko
ሞቱ እኮ ነው የተባሉት አረፉ አይደለም 😂😂😂
እሽ የኛ አክተር 😂መሞቱ ስለማይቀር ያው ሞቷል ሞቷል
ኧረ ሙቶል
አላረፈም አመለጡ ነው ምባለው 🤪🤪🤪
የዘቀጠ ተቋም