banner

“እኔን አስመልክቶ የሚሰራጨው መረጃ ስህተት ነው ደህና ነኝ” ደሳለኝ ጫኔ (Phd)

#FastMereja I የህዝብ ተወካዮች አባል የሆነው ደሳለኝ ጫኔ እሱን አስመልክቶ የሚወራው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን ገልጿል የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል «በማሕበራዊ ሚዲያ እኔን አስመልክቶ ሰሞኑን የሚሰራጨው መረጃ የተሳሳተ ነው። የሀሰት መረጃውን ሠምታችሁ የተረበሻችሁ ጓደኞቼና ወዳጅ ዘመዶቼ በሙሉ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ሠላም ነኝ!»

Leave a Comment