banner

የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ሀሰን አሊ ከረጅም ዓመታት በኋላ ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ

#FastMereja : ​የኦሮሚያ ብሄራዊ ክላላዊ መንግስት (ኦብክመ) የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት የነበሩት ክቡር አቶ ሀሰን አሊ ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ከሀገር ውጭ ከቆዩ በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ዛሬ ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የክብር አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

Leave a Comment