0
#FastMereja I የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በነፃ እንዲሰናበቱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈውን ውሳኔ በሙሉ ድምፅ አጸና።
የሲዳማ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ “ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በነፃ መሰናበት የለባቸውም” በማለት ያቀረበውን የይግባኝ አቤቱታ ሲመረምር የቆየው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ነው ውሳኔውን ያስታወቀው።

4 comments
እንኳን ደስ አለክ ቱኬ
Pro hulem ke ewunetaw gar new ke jaje shimagile mesrat yelebetim, enkuwan geta redak❤️111
ድሮስ ባለልጣን መቼ ተፈርዶበት ያውቃል
Daammohe rigummowa rige buuwatoni hige