banner

“እውነተኛ ጀግኖች ሰላምን ይመርጣሉ”

​#FastMereja I የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ጦርነት ከጥፋትና ከስቃይ ውጭ የሚያመጣው ውጤት እንደሌለ በመግለጽ የሰላም አማራጭ ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረቡ።

​ዋና ዳይሬክተሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፣ ጦርነት የሚያስከትላቸውን አስከፊ ጠባሳዎች በዝርዝር አስፍረዋል። እንደ እሳቸው ገለጻ፣ የጦርነት ትርፍ “ሞት፣ ጥፋት፣ መፈናቀልና ረሃብ ብቻ” መሆኑን አሳስበዋል።

Leave a Comment