banner

የኢድ አልፈጥር በዓል በአስመራ ባሕቲ መስከረም አደባባይ በድምቀት ተከበረ

​#FastMereja I አስመራ

​የ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ በሚገኘው ባሕቲ መስከረም አደባባይ በመንግሥት ባለሥልጣናት፣ በዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት እና በታላቅ የእምነቱ ተከታዮች መገኘት በዛሬው ዕለት በድምቀት ተከብሯል።

​በበዓሉ አከባበር ላይ የኤርትራ ሙፍቲ ክቡር ሼህ ሳሊም ኢብራሂም አል ሙክታር የመክፈቻ ንግግር እና የእንኳን አደረሳችሁ ምርቃት አስተላልፏል።




Leave a Comment