0
#FastMereja
በ1979 ከአዲስ አበባ የቴአትር አርትስ ዲፓርትመንት የተመረቀው እና ባለፉት 35 አመታት ከትወና እስከ ዝግጅት ሙያዊ አደራውን በሚገባ የተወጣው ታላቁ የኪነ ጥበብ ሰው ኩራባቸው ደነቀ ማረፉን ጋዜጠኛ ግርማ ፍሰሃ ዘግቧል።

1 comment
Rip