0
የስፖርት ጋዜጠኛ ሶፎኒያ እንየው እና ግርማቸው እንየው በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው “ቃጠሎ” ፕሮግራም ያሸነፉትን 50ሺህ ብር በጎፋ እና በጎንደር መሬት መንሸራተት ለተጎዱት ወገኖች ቃል በገቡት መሰረት ብሩን ማስገባታቸውን ገለፁ።
#FastMereja




10 comments
እናመሰግናለን ❤🚶♂️🚶♂️🚶♂️
ድጋሚ ነው ወይስ
ከኪሳቸው አውጥተው ሲረዱ ንገሩን አረሳነውም ኢሜጅ አይቀየርም 😝
እናመስግናቿሃለን።♥️🙏
አቦ ይመቻቸው
EBS ነዋ ድጋፉን ያደረገው..
Inazih Alen Alen bayochi???
👍👍👍👍👍👍👍
በዶር አሸብር ምክንያት ያጡትን ስም በዚህ መልክ ለማደስ ያደረጉት ጥረት የሚያስመሰግን ነው
ሁለት ራፋ