banner

በቢሾፍቱ ደብረ ዘይት ቅዱስ ሩፋኤል በ4,500,000 ( አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ) ብር ወጪ የተገነባው የመግቢ በር እና

በቢሾፍቱ ደብረ ዘይት ቅዱስ ሩፋኤል በ4,500,000 ( አራት ሚሊዮን አምስት መቶ ሺ) ብር ወጪ የተገነባው የመግቢ በር እና ከፍተኛ የመወጣጫ መንታ ደረጃ በብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና በብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተባርኮ ተመረቀ፡፡

ይኽን ለመሥራት ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ በውብ የኪነ ሕንጻ ጥበብ በራሱ ያስገነባው የፒራሚድ ሪዞርት ባለቤት አቶ ዳንኤል አስፋው ሲሆኑ ለቅኖች ምስጋና ይገባልና ቤተ ክርስቲያን በዐውደ ምሕረት ታላቅ ምስጋና በማቅረብ የክብር ካባ አበርክታለች፡፡

ሐመረ ተዋሕዶ ሚዲያ





9 comments

Bitee Oromoo September 10, 2024 - 10:47 am

ምን አለበት በሳምንት ይዘርፋል..

Reply
Dani Man Asefa September 10, 2024 - 10:48 am

Bishoftu bicha baki nw

Reply
ሚካኤል ያሬድ September 10, 2024 - 10:48 am

እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ💋

Reply
Polijohnny Yohannes Solomon September 10, 2024 - 10:49 am

ጨምሮ ይስጥልን ♥️🙏

Reply
Tom Sankara EA September 10, 2024 - 10:50 am

“ካቴድራል” ከተባለ “ቤተክርስቲያን” የሚል ስም መጨመር አያስፈልግም።

Reply
Booji'aa Itichaa Diiriirsaa September 10, 2024 - 10:50 am

ደብረዘይት የሚባል አናውቅም! ቢሾፍቱ ነው የሚቀናውቀው

Reply
Siresa NG September 10, 2024 - 10:50 am

የፕራሚድ ሪዞርት ባለቤት ይህ ወጣት ነዉ እንዴ 🤔

Reply
Yonas Tadesse Yemdralem September 10, 2024 - 10:57 am

ይጨምርልህ

Reply
Mise Yegeter Lij September 10, 2024 - 11:00 am

እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏

Reply

Leave a Comment