banner

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ አዳራሹን “ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ አዳራሽ” ተብሎ እንዲጠራ ተወሰነ።

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት በቀን 22/01/2017 ዓ.ም ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የቀድሞ የተማሪዎች መመረቂያ አዳራሽ በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ስም እንዲሰየም ውሳኔ አስተላልፏል።

ሴኔቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከዚህ በፊት የተማሪዎች መመረቂያ አዳራሽ ተብሎ የሚጠራው የዩኒቨርስቲውን የመመረቂያ አዳራሽ ከዛሬ መስከረም 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ “ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ…

More

May be an image of 1 person and monumentMay be an image of hospitalNo photo description available.No photo description available.

Leave a Comment