0
#ገቡ #FastMereja
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከቀትር በኋላ ከአቢጃን በመነሳት ምሽቱን አዲስ አበባ መድረሱን ፌዴሬሽኑ ገልጿል። በጊኒ 3 ለ 0 ሽንፈት አጋጥሟቸው ነበር።


10 comments
ኩራቶቻችን ናችሁ😍
Welcome 😘 My Brothers 💙
በጣም ጨንቆን ነበር መድፍ ባለመተኮሱ ቅር ተሰኝተናል! ለቀጣይ ይስተካከል!
የውትድርና ስልጠና ተሰጥቷቸው የሀገርን ዳርድምበር ይጠብቁ እንዳንል በጠላት ያስወርሩናል😡
ምንአለ በዛው ብቀሪ!
መሸነፍ ያለ ነው
ነገር ግን ሁሌ መሸነፍ ፈፅሞ አለመቻልን ያሳያል !!!
ዶላሩን ጨርሰው በብር ሊግጡን መጡ ….ለመጋጥ የቸፈጠርን
እኚ እራስ ምታቶች😢
የእኛ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር
ወይኔ ሀገሬ