0 #FastMereja I ከ500 በላይ ቤተሰብ በማፍራት በአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ የሰፈሩት አባ ዳሉ ጃርሶ ማረፋቸዉን የናነሰቦ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የወረዳዉ አስተዳዳሪ አቶ ዑመር ቴና ለኦቢኤን ሳይበር ሚዲያ እንደተናገሩት የእድሜ ባለጸጋዉ አባ ዳሉ ጃርሶ ዊርቱ ማረፋቸዉን ገልጸዋል፡፡ ለወቅታዊ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችን ይጎብኙ 📌 https://t.me/fastmereja 📌 https://t.me/fastmereja
8 comments
ብሄር ሊመሰረት ነዋ🙄
ነብስ ይማር
ለልጆቻቸው ክልል ይሰጣቸው
ዘርተው ነው በ*ተው ነው ይሄ ሁሉ
Yasazinal nebsachew begenet tiref💔😥
ይዘውት ሄዱ 😋
በረከቶት ይድረስብን😁
ጉድ በደጉ ዘመን ነዋ አሁን በዚህ ኑሮ ውድነት ኢሄን ማን ይሞክረዋል
ነብስ ይማር!