0
#FastMereja I ከወራቶች በፊት 9ኛዉን ኃይሌ ሆቴል በወላይታ ያስመረቀው ኃይሌ አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሁለት ሪዞርቶችን እናስመርቃለን ብለን ቃል በገባነው መሰረት ፍጥነት፣ ጥራት፣ ውበት፣ እና አገልግሎትን አዋህደን እነሆ ጅማ ላይ አስመርቀናል ብለዋል።
ኃይሌ ሪዞርት ጅማ ከ105 ዘመናዊ አገልግሎት የተሟላላችዉ እና በተለያዩ መጠን እና ደረጃ የሚገኙ የመኝታ ክፍሎች፣ 2 ለቪአይፒ እንግዶች አገልግሎት የሚሰጡ ቪላዎች፣ 5 የኦዲዮ ቪዥዋል መሳሪያዎች የተሟሉላቸዉ የስብሰባ አዳራሾች፣ 4 ዘመናዊ እና ባህላዊ ምግቦችን የሚያቀርቡ ሬስቶራንቶች እና ለመዝናናትም ሆነ ጤንነትን ለመጠበቅ የሚያስችሉ የመዋኛ ገንዳ ፣ጂምናዚየም፤ የስፓ፤የስቲም ባዝ፣ ሳዉናባዝ ፤ ሞሮኮ ባዝ እና የውበት ማዕከላት ይገኙበታል።
ሪዞርቱ የማረፊያ ክፍሎቹን ከማቅረብ በተጨማሪ የጅማንውብ ባህል መጥቶ ለማየት ለሚፈልጉ፤ በተለይም እንደ አባጅፋር ቤተ መንግስት እና ሶኬ ፏፏቴ ያሉ የከተማዋን መስህቦች ለመቃኘት እንደማረፊያ ማዕከል በመሆንም ያገለግላል ተብሏል።





9 comments
ፊቱ ግን ያስመረቀ ሳይሆን የተሰረቀ ነው ሚመስለው
9ነኝ የወልቂጤው የውሐ ሸታ ሆኖ ቀረ ወይ ወይሰ ሐይሌም እደ እንትና ውሸት ጀምሮ ነው ይገርማል።
ምን ሆኖ ነው ታዲያ ፊቱ የታኝከ ማስቲካ ያስመሰለው
ብቸኛው በሀቅ ሀብት ያገኘ ሰው።
Betame teru new hila bezawe lek lebezu sewoch yesera edele mefeteru teru new …….. gen ahunely betame letrabu wogenoche betagezachwe true new.
እናመሠግናለን ።
❤️
ኃይሌ. Galatomii.jimmatt qabenya.guduunfachuu.ketiif.
ምን አለ ወደወሎም ጀባ ቢለን ኮንቦልቻ የኢዱስትሪ ከተማ ኤርፓርት ያላት ከተማ እንቅስቃሴዋም ሰላም የሆነች ከተማ ናልን ሀይሌያችን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽