0
#FastMereja I በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2ኛው ዙር ከሚለሙት የኮሪደር መስመሮች መካከል የሲሚት- ጎሮ መንገድ አንደኛው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ከዚሁ ልማት ጋር በተያያዘ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የሲ ኤም ሲ- ፔፕሲ – ጎሮ – መንገድ ልዩ ቦታው ሳፋሪ መብራት አካባቢ ብሪቲሽ ትምህርት ቤት አጠገብ የመንገድ ቆረጣ ይከናወናል፡፡ በመሆኑም ከጥር 20/2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፊጋ – ወደ ሳፋሪ እንዲሁም ከሳፋሪ -ወደ ፊጋ የሁለቱም አቅጠጫ መንገዶቹ ላልተወሰኑ ቀናት ዝግ ስለሚሆኑ አሽከርከሪዎች ይህንኑ አውቃችሁ አማራጭ መንገዶችን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን።
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን
1 comment
ከዛ ነዳጅ ተገኝ ሊሉን