0
#FastMereja I አስፋው ማርየ እና ሀይማኖት ባምላክ የተባሉ ግለሠቦች ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ጊምባ ከተማ አስተዳደር ሙዘኪር አሚር የተባለን ህፃን ልጅ አግተው ወደ በአቀስታ ከተማ በመውሰድ ጎማጣ የተባለ አካባቢ ባዶ ቤት ውስጥ በማገት ለቤተሰቦቹ ስልክ በመደወል 2 ሚሊዮን ብር ይጠይቃሉ።
መረጃው የደረሰው የአቀስታ ከተማ አስተዳደር ጸጥታና መረጃ ክትትል ህፃኑ ታግቶ ከነበረበት ቤት በማስለቀቅ አጋቾቹን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን የለጋምቦ ከተማ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
9 comments
Yigedelu
እትዮጵያ ውስጥ ይሄ ባህል ልሆን መሰለኝ 😂😂😂
እነዚ በፍፁም ፋኖን አይወክሉም‼️
Shout argut awun wayi metiche ligdelachew
Ayi Fano!
ክፉኣት መሸከል
ይህ ትልቅ ወንጀል ነው አስተማሪ እርምጃ ይወስድባቸው🙅🙅🙅🙅
እዚያው አናቱን ማለት ነው!!
ተላልፈው ለህዝቡ ይሰጡ የጀምላ ፍርድ ያስፈልጋቸዋል ጀምላ መቸም ይሳሳታል ለነሱ ትክክለኛ ፍርድ ይሆናል በቤተሰቦቻቸው ፊት ……..😡