banner

ከንግስ የሚመለሱ 15 ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ

#FastMereja I በዎላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ ዴሣ ከተማ በደረሰ የመኪና አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉ ታውቋል፡፡

አደጋው ከአርባምንጭ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የንግስ በዓል አክብረው ወደ ሻሸመኔ ከተማ ሲጓዙ በነበሩ ምዕመናን ላይ ነው።

ከሟቾች በተጨማሪ በ27 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል አደጋ ደርሶ ህክምና እየተደረገላቸዉ ይገኛል ተብሏል።

10 comments

Zewdu Ayele March 15, 2025 - 6:59 pm

RIP

Reply
Zerihun Sisay March 15, 2025 - 7:00 pm

ጌታ ሆይ በመንግሥትህ አስባቸው😥

Reply
Dezmond Petros March 15, 2025 - 7:00 pm

ልክ የዛሬ አመት ከ15 ቀን አካባቢ ከአርባምንጭ የሚመለሱ የሃዋሳ ተጫዋቾች እዛው አካባቢ ነበር በመኪና አደጋ ያለቁት

Reply
Tigistu Yayehrad March 15, 2025 - 7:00 pm

ነፍስ ይማር!

Reply
Grema Ademe March 15, 2025 - 7:01 pm

ነፍስ ይማር

Reply
Melkamu Simon March 15, 2025 - 7:02 pm

Rip😭😭😭

Reply
Geremew Garje March 15, 2025 - 7:02 pm

እየሱስ ያድናል
ነፍሳቸዉ ይማር።

Reply
ከአድማስ ባሻገር አብረን እንሻገር March 15, 2025 - 7:04 pm

ኧረ በመኪና አደጋ አለቅን 😭 ለሞቱት ነፍስ ይማር 😭

Reply
Łil Dani March 15, 2025 - 7:04 pm

ገነት ይፀድቃሉ 😭

Reply
Teddy Tesfaye March 15, 2025 - 7:04 pm

ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን ይስጥ

Reply

Leave a Comment