banner

ለወጣቷ ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ፍትህ እየተጠየቀ ነው። የተለያዩ ግለሰቦች በተለይ በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩ ተሸፋፍኖ እንዳይታለፍ ፖሊስ

ለወጣቷ ሞዴል ቀነኒ አዱኛ ፍትህ እየተጠየቀ ነው። የተለያዩ ግለሰቦች በተለይ በሶሻል ሚዲያ ጉዳዩ ተሸፋፍኖ እንዳይታለፍ ፖሊስ የያዘውን ምርመራ በአጭር ጊዜ አጠናቆ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ እየተጠየቀ ይገኛል።

ሞዴል ቀነኒ የልደት ቀኗን ለማክበር ዝግጅት ላይ በነበረችበት ወቅት የሞት ዜናዋ መሰማቱ በርካቶችን አስደንግጧል።

#FastMereja #ሾውቢዝ

Leave a Comment