0 #FastMereja I በዱባይ በተካሄደው ዓለም አቀፉ International Women Parliament ሽልማት ከኢትዮጵያ የሚጁ ኮፊ (Mijuu Coffee) ባለቤት ሜቲ አብዲሳ ጥሩነህ በስራ ፈጣሪ ዘርፍ “Iconic Women Award” ተሸላሚ ሆናለች።
1 comment
Congratulations!!