0 #FastMereja I በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የነዋሪዎች አገልግሎት እና የማህደር ክፍል ባለሙያዎች ሲሆኑ ከህብረተሰቡ በመጣዉ ጥቆማ መሰረት ወረፋ ብዙ ነዉ በማለት ገንዘብ ተቀብሎ አገልግሎት ሲሰጡ ተይዘዉ በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ኤጀንሲዉ ገልጿል።
10 comments
የምን ወረፋ
ዘሬ ዜናዎቹ ያስጠላል ብቻ🤔
ብልጽግና!
እና ደሞዝ ካልበቃ እነሱ ምን ያርጉ ።ተጠያቅው የብልጽግና መንግስት ነው።
ታድያ ለገንዘብ ካልሸጡ ለማን ይሽጡ አንተ ትገዛለህ?😎
1000ብር ስንት ሰው ያስቀድማል
ለሚኩራወች አፍልተዋል😂😂😂😂😂😂
በዚ ከቀጠለ ገነና ንፋስ የይሸጣሉ
Still ጨዋታዉን የመንግስት ሰራተኛ እየመራ ነው😃..አልተቻሉም ነው ምልህ 😅
ዛሬ ስርቆት ነው እንዴ ዜናችሁ