0 #FastMereja : የኦሮሚያ ብሄራዊ ክላላዊ መንግስት (ኦብክመ) የመጀመሪያው ፕሬዝዳንት የነበሩት ክቡር አቶ ሀሰን አሊ ላለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ከሀገር ውጭ ከቆዩ በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ዛሬ ወደ ሀገር ቤት ተመልሰዋል። ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት የክብር አቀባበል ተደርጎላቸዋል።