banner

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ መዝገብ ላይ ውሳኔ ሰጠ

#FastMereja I የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በነፃ እንዲሰናበቱ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተላለፈውን ውሳኔ በሙሉ ድምፅ አጸና።

የሲዳማ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ህግ “ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በነፃ መሰናበት የለባቸውም” በማለት ያቀረበውን የይግባኝ አቤቱታ ሲመረምር የቆየው የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይግባኝ ሰሚ ችሎት፣ ዛሬ ታህሳስ 22 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት ነው ውሳኔውን ያስታወቀው።

4 comments

Bahredin Seid December 31, 2025 - 3:24 pm

እንኳን ደስ አለክ ቱኬ

Reply
Nancy Pelocy December 31, 2025 - 3:25 pm

Pro hulem ke ewunetaw gar new ke jaje shimagile mesrat yelebetim, enkuwan geta redak❤️111

Reply
ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው December 31, 2025 - 3:26 pm

ድሮስ ባለልጣን መቼ ተፈርዶበት ያውቃል

Reply
Samuel Giddeesa Wako December 31, 2025 - 3:29 pm

Daammohe rigummowa rige buuwatoni hige

Reply

Leave a Comment