banner

በትግራይ ሸቀጦች ላይ ያለአግባብ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለጸ

#FastMereja I ​በትግራይ ክልል የሚገኙ ውስን ስግብግብ ነጋዴዎች፣ ጦርነትና የጦርነት ወሬዎችን በመንዛት በመሠረታዊ ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ በማድረግና ምርቶችን በመደበቅ በሕዝቡ ላይ እንግልትና ያልተገባ ወጪ እየፈጠሩ እንደሚገኙ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታውቋል።

​መንግሥት ይህንን አስነዋሪ ተግባር በተረዱና በዚህ ድርጊት ላይ በተሰማሩ ነጋዴዎችና ተባባሪዎቻቸው ላይ የማያዳግም ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ በመግለጽ፣ ነጋዴዎቹ ከዚህ ጭካኔ የተሞላበት ተግባራቸው እንዲቆጠቡ አሳስቧል።

Leave a Comment