banner

ባለከረባቱ የእስትንፋስ ሙዚቃ መሳሪያ ዲንኬ

🎶

የዳውሮ ህዝብ የእጅ ጥበብ ሥራ የሆነው፥ የመድረክ ድምቀት፤ በዓለም በእርዝመቱ ወደር ያልተገኘለት የትንፋስ የሙዝቃ መሣሪያ ዲንካ በስካላይት ሆቴል የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊ እንግዶችን በክብር እየተቀበለ ይገኛል!!

እንዲሁም የዳውሮ የባህል አምባሳደር የኾነው ዱቡሻ ባህላዊ ምግብ ቤት በዚሁ መድረክ በመገኘት፥ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይላይት ሆቴል ተወዳጅ የኾኑ የዳውሮ የባህል ምግቦችን ለእንግዶች እያቀረበ ይገኛል።

ከትናንት እስከ ዛሬ በሀዘንና በደስታ እየተገኘ መድረክን የሚያደምቀው የጥንት ዳውሮ አባቶች የፈጠራና የጥበብ ውጤት የሆነው ዲንካ!!





2 comments

Abush Samuel Dawana February 12, 2025 - 3:02 pm

በዓለም ረጅሙ የትንፋሽ ሙዚቃ መሳሪያ ዳውሮ ዲንቃ😍 lalo lalo ge damana tepi

Reply
Chuchu Getinet February 12, 2025 - 3:05 pm

💪💪❤❤

Reply

Leave a Comment