0
በተከፈተው የሚያዚያ ወር የአርቲስቶች የዝውውር መስኮት ሪከርድ በሆነ ዋጋ “ማረፊያ” የተሰኘውን ሲትኮም ድራማ ተቀላቅሏል:: ከወጣበት ከፍተኛ ዋጋ አንፃር በርካታ የሳቅ አና የቁምነገር ጎሎችን በማስቆጠር ተምልካቾቻችንን አርክቶ ለሲትኮማችን ብዙ ዋንጫዎችን ያመጣል ብለን እናምናለን ሲሉ አሰልጣኝ አሸናፊ ማህሌት ለዝግጅት ክፍላችን ገለፁ። አሰልጣኙ አያይዘውም ያለብንን የሳቅ ጫሪ አጥቂ ቦታ ስለሸፈንን በዚህ አመት ከንፈር የሚባለውን በረኛ አስከፍተን ጥርስን ነፃ በማውጣት ውጭ እደምናሳድረው ለተመልካቾቻችን ቃል እገባለን።
በመጨረሻም ኪነጥበብ አፍቃሪው ተምልካች ከኛ ጋር አይረሴ የሳቅ አና የቁምነገር ጊዚያትን ለማሳለፍ Trust the process ብለዋል።
#ሾውቢዝ #FastMereja
