0 የቀድሞ የስልጤ ዞን ዋና አስተዳደሪ የአሁኑ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክቡር አቶ አሊ ከድር ዛሬ በሞጆ የፍጥነት መንገድ ላይ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ህይወታቸው አልፏል። #FastMereja
10 comments
ያሳዝናል በጣም የሰው ልጅ እንደ ቀልድ ወጥቶ የሚቀርበት ክፉ ዘመን ነብስ ይማር
ኡፍ እንዴት ተሰቃይቶ ይሆናል 😢💔
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን😭😭
አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቀው🤲🤲
በጣም አሳዛኝ ክስተት ነው ። ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን 😭😭
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
ነፍስ ይማር
RIP
ኢና ሊላህ ወኢነ ሊለህ ራጁን በጣም አስደንገጭና ለማመንም የምከብድ ሀዘን ነው የሰመነው። እዚህ የለረፈች ነብስ አለህ በጀነተል ፍርዶስ የሰርፈት ለቤተሰቦቻቸው እና ለወደጆቸቸው አለህ ትልቅ ሰብር ይስጣቸው!!!
Rip
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን😪