0 #FastMereja I ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተከናወነውን ሪፎርም ተከትሎ በተጓዳኝ ልማት ያለማውን የቲማቲም ምርት ከፋብሪካዉ ሰራተኞች አልፎ ለአዳማ ፣ለአሰላ፣ሐረር፣ጂግጂጋ ከተሞችን ጨምሮ ለተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መሆኑን ገልጿል። ፋብሪካዉ ከአትክልትና ፍራፍሬ ልማት በተጨማሪ የእንቁላል፣ ወተት እና አሳ ምርት ለሰራተኞችና አካባቢዉ ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ እያቀረበ መሆኑ ተነግሯል።