banner

የምስራች፡ ኢትዮጵያዊቷ ቲክቶከር ዩቲ ናስ ሽልማቷን ተቀበለች

#FastMereja I ​ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ዩቲ ናስ (Yuti Nas) በIAEA የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች የዓመቱ ምርጥ በመባል ሽልማቷን ተረክባለች።

​ዩቲ ናስ አሸናፊ የሆነችባቸው ዘርፎች፡-
📌 ​Iconic Influencer of the Year (የዓመቱ ተጽእኖ ፈጣሪ)
📌 ​Iconic Content Creator of the Year (የዓመቱ ምርጥ ይዘት ፈጣሪ)

​ይህ ስኬት ለኢትዮጵያውያን የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ትልቅ ኩራት ነው። ዩቲ ናስ በፈጠራ ስራዎቿ እና በማህበራዊ ሚዲያ ስታደርግ የቆየችው ተሳትፎ ለዚህ ክብር አብቅቷታል።

​እንኳን ደስ አለሽ! 👏🇪🇹

10 comments

Ametula Ahmed December 21, 2025 - 7:34 pm

😍😍

Reply
Mame Oumer December 21, 2025 - 7:34 pm

አሚን

Reply
Yahi Awel December 21, 2025 - 7:35 pm

እና መኪናም የለውም

Reply
Dahlak Woldaregawi December 21, 2025 - 7:35 pm

Nguss behageru aykeberm yuti Enkuan dess alesch

Reply
ልቤ አይስቅልሽም December 21, 2025 - 7:36 pm

ወይ ዘንድሮ የማንም ዉርጋጥ መጫወቻ እንሁን መሸለም ካለበት ሞጣ ነበር መሸለም የነበረበት

Reply
Nebiha Nebiha Sebli December 21, 2025 - 7:37 pm

ጥቅማጥቅም የለውም እንደ

Reply
Adis Abeba Ethiopia December 21, 2025 - 7:37 pm

ችግላለች ጀግና

Reply
Amanuel Kifle December 21, 2025 - 7:37 pm

አረንጓዴ ቢጫ ቀይ 🥰

Reply
Shukur Nurdin December 21, 2025 - 7:38 pm

Yimachat

Reply
Bereket Yaregal December 21, 2025 - 7:38 pm

ከኢትዮጵያ 2ኛ ከአፍሪካ 1ኛ ነው?

Reply

Leave a Comment