banner

በአዲስ አበባ ዛሬ አንድ ኪሎ ሥጋ በ650 ብር ብቻ እየቀረበ ነው።

​#FastMereja I የጾም መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በተከፈተው ባዛር ላይ፣ ቆንጆ ሥጋ በ650 ብር ብቻ ለሸማቾች እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ።

​የሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዛሬ ለጎብኚዎች ጥራት ያለው ሥጋ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበዋል። ​ይህ የዋጋ ቅናሽ በገበያ ላይ ካለው የሥጋ ዋጋ አንጻር እጅግ ቅናሽ የታየበት ሲሆን፣ ኅብረት ሥራ ማኅበራቱ ደንበኞቻቸውን ለማስደሰትና የኑሮ ውድነቱን ጫና ለመቀነስ ታሳቢ ያደረጉት እንደሆነ ታውቋል።

Leave a Comment