0 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን በህዝብ ተሳትፎ ለሚገነባው የሀላባ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ግንባታ ድጋፍ እንዲሆን ከሞዴል አርሶ አደሮች የተበረከተ የሳንጋ በሬዎች እና የግመል ስጦታ ነው ።
10 comments
እናመሰግናለን 👍
ዎይ ጉዴ
ዘረኞች ናቹ ገዳዩ ማረቆ እናንተ ግን ይህ ሁሉ መስቃን ጅምላ ሲጨፈጨፍ ዛሬም ዝምታ እናንተ ጥንብ ነገደ ኩሽ።
ምስክኑ ህዝብ
ለእርሻ ነዉ እዴ በሬዎቹ የተፈለጉት
የአክሱም ሀውልት ለዎላይታ ህዝብ ምኑነው ያለው ሰው ንግግር ዛሬ ገበኝ!!!
ለገበሬው ስቴድየም 😭😭😭 !!
ዋው ደስ የሚያሰኝ ነው ❤️
ለአርሶ አደሮችም ከእስታድዬሙ ጎን ሰፊ የግጦሽ ቦታ ሊሰጣቸው ይገባል አንድም ጫዋታ ሊያመልጣቸው አይገባም።
እናመሰግናለን
በህዝብ ተሳትፎ የተገነባ እስታዲየም አላየሁም የካቢኔ የገቢ ምንጭ ካልሆነ በስተቀር ለዚህ ምሳሌ ደግሞ የሻሸመኔ ከስታዲየም በቂ ነው