banner

አርቲስት ናርዶስ አዳነ የሎዛ የስነምግብ አማካሪ ድርጅት አምባሳደር ሆነች

አርቲስት ናርዶስ አዳነ የሎዛ የስነ ምግብ ማማከር ህክምና ተቋም የብራንድ አምባሳደር በመሆን ስምምነት አደረገች።

ሎዛ የስነ ምግብ ማማከርና ህክምና ተቋም በዘርፉ የካበተ የስራ ልምድ እና እውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የስኳር ፣
የኮሌስተሮል መጨመር ፣ የደም ግፊት ፣ የስትሮክ ፣የልብ በሽታ ፣ ሪህ ፣ የሰውነት ክብደት መጨመር(መቀነስ) ተጋላጭነት ስጋት ውስጥ ለሚገቡ ሰዎች መፍትሔ ለመስጠት የተቋቋመ መሆኑን የተቋሙ መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሙሉቀን ፈቃደ (ረ/ኘ) የብራንድ አምባሳደር ሰምምነት አስመልክቶ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ገልጸዋል።

አርቲስት ናርዶስ አዳነ በበኩላ የኀብረተሰቡን ጤና ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ላይ በብራንድ አምባሳደር በመሳተፌ ደስተኛ ነኝ ብላለች።





10 comments

Um Amita October 23, 2024 - 7:13 am

ተዋናይ አልነበረች🙄

Reply
Senty Negn October 23, 2024 - 7:14 am

ለወሬ ስቸኩል የስነ ምግብ የሚለዉን #የስነ #ምግባር ብየ ነዉ ያነበብኩት ጌታን🤭
እንኳን ደስ አለሽ

Reply
Tiko Ethiopia October 23, 2024 - 7:15 am

አግቢኝ ናርዲ

Reply
Arsama Tilahun October 23, 2024 - 7:16 am

ከዳይፕሩ ፣ይሻላል

Reply
ሚካኤል ያሬድ October 23, 2024 - 7:16 am

ናርዲ ምርጥ ልጅ ናት

Reply
አማረ ሙንየ October 23, 2024 - 7:16 am

ይች ሀገር ባለው ባለው ነው አይደል

Reply
Aynalem Unda October 23, 2024 - 7:17 am

❤❤❤!!

Reply
Ephu Dire October 23, 2024 - 7:17 am

ፍትህ ለወንድ አርቲስቶቻችን 😎😎😎😎😎

Reply
Bereket Elsae Zerfu October 23, 2024 - 7:18 am

ዘንድሮው አምባሳደር ያልሆንኩ እነ ብቻ ነኝ?🙄

Reply
አፍለው የቡዜ ልጅ October 23, 2024 - 7:20 am

አርትስቶቻችን ዳቧቸውን በአግባቡ እየተጠቀሙ ናቸው😂😂

Reply

Leave a Comment