banner

በመሬት መንቀጥቀጥ ለተፈናቁ ዜጎች ድጋፍ ተደረገ

#FastMereja I አራራ ዋቃዮ ኣዱኛ ቤተ ክርሰቲያን በምስራቅ ሸዋ ዞን በፋንታሌ ወረዳ የመሬት መንቀጥቀጥ ባስከተለዉ ጉዳት ችግር ዉስጥ ላሉ ሕብረተሰብ በ3,107,000 ብር 800 ኩንታል ዱቄት አዘጋጅታ ለህዝቡ አከፋፈለች። ነብይ መሠረት ታዬም ድጋፉን ሲሸኙ ለሕብረተሰቡ መልእክት አስተላልፈዋል።





5 comments

እዮብ መኮንን March 18, 2025 - 7:54 pm

መከራ ብርቃችን አይደለም

Reply
Faris Faris March 18, 2025 - 7:55 pm

Murad Tadesse ፔንጤዎች ስራቸዉን እየሰሩ ነዉ

Reply
Te Ku March 18, 2025 - 7:56 pm

🙏

Reply
Bekalu Abebaw March 18, 2025 - 7:56 pm

አራራ ዋቃዮ ኣዱኛ

Reply
ወንድ ልጅ ቆረጠ March 18, 2025 - 7:56 pm

ፔንጤወች ጎበዞች

Reply

Leave a Comment