0
#FastMereja I ታዋቂዋ ኢትዮጵያዊት የቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ዩቲ ናስ (Yuti Nas) በIAEA የሽልማት ስነ-ስርዓት ላይ በሁለት ዋና ዋና ዘርፎች የዓመቱ ምርጥ በመባል ሽልማቷን ተረክባለች።
ዩቲ ናስ አሸናፊ የሆነችባቸው ዘርፎች፡-
📌 Iconic Influencer of the Year (የዓመቱ ተጽእኖ ፈጣሪ)
📌 Iconic Content Creator of the Year (የዓመቱ ምርጥ ይዘት ፈጣሪ)
ይህ ስኬት ለኢትዮጵያውያን የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ትልቅ ኩራት ነው። ዩቲ ናስ በፈጠራ ስራዎቿ እና በማህበራዊ ሚዲያ ስታደርግ የቆየችው ተሳትፎ ለዚህ ክብር አብቅቷታል።
እንኳን ደስ አለሽ! 👏🇪🇹

10 comments
😍😍
አሚን
እና መኪናም የለውም
Nguss behageru aykeberm yuti Enkuan dess alesch
ወይ ዘንድሮ የማንም ዉርጋጥ መጫወቻ እንሁን መሸለም ካለበት ሞጣ ነበር መሸለም የነበረበት
ጥቅማጥቅም የለውም እንደ
ችግላለች ጀግና
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ 🥰
Yimachat
ከኢትዮጵያ 2ኛ ከአፍሪካ 1ኛ ነው?