banner

የኢትዮጵያ መንግሥት 4ሺህ ችግኞችን ለናይጄሪያ መንግሥት በስጦታ አበረከተ

#FastMereja I በሰባተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሀ-ግብር ማስጀመሪያ ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያ ለተገኙት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሼቲማ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተበረከተላቸው 4 ሺህ ችግኝ አቡጃ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሷል።

የተላኩት ችግኞቹ ናይጄሪያ ኤርፖርት ሲደርሱ በናይጄሪያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር ለገሰ ገረመው ከናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ተወካዮች ጋር የርክክብ ሥነ ሥርዓት አድርገዋል።

10 comments

Habtamu Tesfaye July 3, 2025 - 8:00 am

እንደ ሀሳብ ችግኝ ተካይም አብረን ብንሰጥ

Reply
Ghion Ethiopia July 3, 2025 - 8:01 am

ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም 😊።

Reply
Argawu Tadesse July 3, 2025 - 8:02 am

ያለዉን የሰጠ ንፉግ ኣይባልም ፣

Reply
Abdu Nuru July 3, 2025 - 8:02 am

ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ

Reply
Eyasu Tsegaye July 3, 2025 - 8:02 am

ብር መስሎኝ ነበር 😀😀🙏🙏

Reply
Abby Junior July 3, 2025 - 8:02 am

ተካይ 4ሺ ካድሬም አብሮ ቢልክ ትንሽ እፎይ እንል ነበር !!

Reply
Joseph Wondimu July 3, 2025 - 8:05 am

ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም ¡

Reply
መቅዲ አባቴ ወድሃለሁ July 3, 2025 - 8:05 am

ቀድመው ቢነግሩን ኖሮ የብልግና ፓርቲዎችን እንመርቅላቸው ነበር እኮ😥🤲

Reply
Jacky Mis July 3, 2025 - 8:05 am

መለገሳችን እስካልቀር አህያም እናለግሳቸው 😁

Reply
Amanuel Abate July 3, 2025 - 8:05 am

ለ “ዳንጎቴ”ነው ወይስ ?

Reply

Leave a Comment